ቫይታል ላይፍ የጤማ ዕከል

Vitalife Integrative Health ከዓለም አቀፍ የሕክምና ማህበረሰብ አባላት መካከል ጥብቅ እና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ያቀፈ የፀረ-አሮጌ እና የጤና ማእከል ነው. ዋናው ዓላማቸው ጥሩ ጤንነትን የሚያጎለብትን ብቻ ሳይሆን በሽታን እና ሥር የሰደደ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ትክክለኛ ዝውውር መድሐኒት መስጠት ነው. ይህ በአብዛኛው የሚከናወነው በዲ ኤን ኤ እና በጄኔቲክ ምርመራ አማካኝነት ነው.  
 

ቫይታልላይፍየእስያየመጀመሪያውበህክምናላይየተመሰረተየጤናእናቫይታሊቲክሊኒክሲሆንማእከሉምበበሽታመከላከልጤናንበመጠበቅእናሰውነትንወደወጣትነትበመመለስላይያተኮረነው። የቅርብጊዜፈጠራቴክኖሎጂእናየላቀህክምናአሰጣጥንእነዲሁምእጅግዘመናዊየህክምናዘዴንበመጠቀምበቫይታልላይፍያሉትባለሙያዎችእድሜዎንእያደሱሰውነትዎንጤናማያደርጋሉ። through 4 pillars. 

  • በአሁኑ ሰአት:
  • የወጣትነት ስሜት ይሰማዎ
  • መልካምእይታንይጐናፀፉ
  • ረጅም ጊዜን ይኑሩ፡

በአሁኑ ሰአት:

Genetic Testing



.የዘረመል እና የህዋሳት ምርመራ ባጠቃላይ ስለ ጤናዎ ብዙ ይናገራል ምን አይነት መድሃኒት መዉሰድ አና ኣለመዉሰድ አንዳልብዎ ሳይቀር ማወቅ ሚቻለው በዚህ ህክምና ዘደ ነው።
የሆርሞንምርመራ

ሆርሞኖችበጤና፣በደስተኝነትእናበረዥምጊዜመኖራችንላይወሳኝናቸው። አካላችንበእነዚህባዮኬሚካልመልዕክተኞችየተሞላሲሆንከእንቅልፍጀምሮእስከረሃብስሜትእናየወሲብስሜትድረስየሚቆጣጠሩናቸው፡ ሆርሞኖቻችንሚዛናዊሲሆኑእጅግደስተኛስሜትይሰማናል።
 

ማይክሮ - ኑትሬንትምርመራ፡
ሰውነታችንበሚገባስራውንእንዲያከናውንቫይታሚንእናሜኔራሎችንየሚፈልግሲሆንነገርግንምንያህልእንደሚያስፈልገንአሁንምድረስሚስጢርነው። መደበኛውህክምናእንዲሁምበየአመቱየምናደርገውአጠቃላይየጤናክትትልምርመራበደማችንውስጥያሉትንቫይታሚኖችእናሜኔራሎችአብዛኛውንጊዜአያካትትም።
 
የእድሜ ርዝመት ምርመራ
በባዮሎጂ ረገድ የሚኖሩት እድሜ በብዙ ምርመራዎች አማካኝነት የሚለይ ነው፡ እነዚህ ምርመራዎች የልብ በሽታምርመራ፣ የስኳር ህመም እና ካንሰር እንዲሁም ሌሎች ሁኔታዎችን የሚመረምር ነው።

ሳይንስ የደረሰበት ደረጃ ስለሰውነት አካላችን የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረን የሚያስችሉዘዴዎችንሰጥቶናል። ቫይታልላይፍበደምግፊትእናኮሊስትሮልደረጃንከመለካትባለፈስለሰውነታችንዘረመልእናባዮኬሚስትሪእይታእንዲኖረንበዚህምምንያህልጊዜእናጤንነታችንምእንዴትእንደሚሆንይነግረናል። የዘረመልምርመራ። በግልየሚሰጥየህክምናጊዜላይእንደመድረሳችንየዘረመልምልመላለወደፊትጤናችንእንደመሪካርታእያገለገለይገኛል።

 

የወጣትነት ስሜት ይሰማዎ

የቫይታልላይፍየሆርሞንምርመራእናየማደስመርሃግብርዋናዋናየሚባሉየጤናጉዳዮችንወይምመዛባቶችንበመለየትወደ ጤናማመጠናቸውእንዲመለሱየማድረግስራነው፡ እነዚህየጤናእክሎችየሆርሞንመዛባት፣ ምግብአለመመቸት፣ ጥሩ ያልሆነየአኗኗርዘይቤወይምበሰውነታችንውስጥየሚገኙመርዛማንጥረነገሮችምክንያትየሚከሰቱሊሆኑይችላሉ።

 
Increase Energy

Nothing is more frustrating than feeling tired all the time. It makes you moody, you don’t think clearly, you lack motivation to exercise and work, and there is a noticeable drop in your sex drive. 
 

የወሲብጤና
No one feels comfortable talking about low sex drive or loss of libido, but everyone experiences it at some point in their lives.
 
የተሻለእንቅልፍያግኙ
ከዚህቀደምሁላችንምየእንቅልፍችግርገጥሞንያውቃል፣የምንኖረውበውጥረት፣ በጭንቀትእናበችግርበተሞላአለምበመሆኑይህንኑወደአልጋችንይዘንእንሄዳለን። በጀትላግከመጠንያለፈአልኮልበመጠጣትወይምለረዥምጊዜሞባይላችንበመጠቀምሁኔታውንእናባብሳለን።
 
የምግብመፍጨትችግርወይምህመም፡
የምግብመፍጫስርአትሰውነታችንንለማደስቆሻሻእናመርዛማነገሮችንከሰውነታችንያስወግዳል። የምግብመፈጨትስርአታችንበአግባቡየማይሰራከሆነየጤናችግርይገጥመናል።

መልካምእይታንይጐናፀፉ

ክብደትመቀነስ

በሆነእድሜያቸውላይሰዎችክብደታቸውንለመቀነስሲቸገሩይስተዋላል። የሚገርመውነገርሰዎችለሰውነታቸውቅርጽእየተጨነቁበዛውልክለምግብምከፍተኛፍቅርያላቸውመሆኑነው። ጤናማአመጋገብለክብደታችንወሳኝመሆኑንማሰብቀላልቢሆንምዋናውነገርግንየሰውነትክብደትንመቆጣጠርነው።
 

Rejuvenate Skin
 መሃረሰቡ በፈተረው ኣስተሳሰብ መሰረት በየትኛው የእድሜ ክፍል ላይ ምን መምሰል አንዳለብን ኣስቀምጦልናል ነገር ግን የርሶ መልክ ማለት የኣመጋገብዎ አና የጤናዎ ውጤት ነው።ኣስፈላጊ ሲሆን እኛ ጋር ላዚህም መፍትሄ ያገኛናሉ
ዩቪዮን፡
የዩቪዮንምርቶችበስዊዘርላንድበአለማችንእጅግምርጥንጥረነገሮችንበመጠቀምየተመረቱትእነዚህምርቶችውጤታማመሆናቸውበሳይንስየተረጋገጠነው።
 
ፀጉርዎንመልሰውያሳድጉ
ውጥረት፣ መርዛማንጥረነገሮችወይምየጤናሁኔታሲዛባየሚከሰተውፀጉርመሳሳትወይምማጣትየብዙወንድእናሴቶችዋነኛጭንቀትእየሆነመጥቷል። እንደፕላቴሌትሪችፕላዝማየመሳሰሉመድሃኒቶችእነዚህንሁኔታዎችለመቀልበስስርነቀልለውጥእያመጡይገኛሉ።

 

የመካከለኛውእድሜለሰሴትምሆነለወንድፈታኝየሆነጊዜሲሆንየዚህምምክንያትበስራመወጠር፣ ቤተሰብበመመስረትእናለወደፊትሃብትበማካበትላይየሚጠመዱበመሆናቸውነው። እነዚህሁሉሩጫዎችበሰውነታችንላይተጽእኖያላቸውሲሆንቫይታልላይፍለእነዚህመፍትሄየሚሆኑየተተለያዩመርሃግብሮችንአዘጋጅቷል።

ረጅም ጊዜን ይኑሩ፡

የቫይታልላይፍየፀረእርጅናፕሮግራምየማርጀትሂደትንመልሶበመመርመርማርጀትንሙሉበሙሉመቆጣጠርእስኪቻልድረስጥረትእያደረገይገኛል፡ በግለሰብደረጃየሚሰጡመድሃኒቶችየህዋስቴራፒእናየአኗኗርዘይቤልምምዶችየበለጠወጣትመልክእንዲኖረንእናቀልጣፋእንድንሆንያደርገናል።

መርዛማንጥረነገሮችንያስወግዱ።
 
በየቀኑእንደሊድ። ሜርኩሪእናፀረተባይየመሳሰሉመርዛማንጥረነገሮችየተጋለጥንሲሆንእነዚህበበሽታመከላከልእንደምግብመፈጨትእናየአንጐልስራላይከፍተኛጉዳትያስከትላሉ፡ በጊዜሂደትእነዚህመርዛማንጥረነገሮችበደማችንእናበሰውነታችንየስጋክፍሎችእናሆድእቃክፍሎችበመከማቸትበካንሰር፣ አለርጂ። የቆዳሽፍታእናድካምየመሳሰሉነገሮችይገለጣሉ።
 
የመከላከልአቅምዎንይጨምሩ፡
የሰውነታችን የበሽታመከላከል አቅም ያለማቋረጥ ከጀርም እና ከጐጂ ህዋሳትጋር ውጊያ ውስጥ ነው፡ ህመም ህይወታችን ላይ ጣልቃ በመግባት በስራችን እና ቤተሰብን በመንከባከባችን ላይ ተጽእኖ ያሳድራል። ጠንካራየሰውነትመከላከልአቅምመገንባትበየጊዜውከሚያመነምኑበሽታዎችራሳችንንበመጠበቅበሽታንእንድንቋቋምያደርጋሉ።
 
የአንጐልብቃትንይላበሱ
በየቀኑበያንዳንዱሰከንድአንጐላችንበብርሃንፍጥነትየሚሰራበመሆኑእጅግከፍተኛሃይልይጠቀማል። እንደውምከሰውነታችንሃይልውስጥ20 በመቶውንየሚጠቀመውአንጐልመሆኑንእናይህምሃይልጥቅምላይየሚውለውየአንጐልህዋስንጤናለማስጠበቅመሆኑንጥናቶችይጠቁማሉ።
 
በጊዜችግሮችንመለየት፡
ሰውነታችንእድሜውበጨመረቁጥርየመለብለብችግሮችእየጨመሩየሚሄዱሲሆንእነዚህንከልብበሽታ፣ስኳር፣ አልዛይመርእናካንሰርወዘተጋርተያይዘውየሚከሰቱናቸው፡ የመለብለብደረጃንለማወቅምርመራማድረግእነዚህበሽታዎችወደፊትእንዳይዛመቱወይምጭራሽእንዳይከሰቱያደርጋል፡

ለ VitalLife ጥቅል ይመዝገቡ

Visited VitalLife before:

Today
Security Code:

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው