የማገገሚያ ማዕከል

የማገገሚያማዕከሉታካሚዎችከደረሰባቸውጉዳትእናበሽታእንዲያገግሙእናህመማቸውእንዲቀንስእገዛያደርጋል፡ ኤክስፐርትበሆኑትሰራተኞቻችንእናዘመናዊቴክኖሎጂበመጠቀምየተለያየደረጃያለውህመምእናጉዳትያለባቸውንታካሚዎችእናክማለን፡ ግባችንየአካልጉዳተኝነትመጠንንበመቀነስጤናዎትንአግኝተውምርታማዜጋእንዲሆኑማድረግነው።

የተሐድሶ ልምድ ያለው ባለሙያ ቡድን

 1. የታካሚዎችስነልቦናምክርእናየህክምናእቅድለማቀድእገዛየሚያደርጉየደረቅመርፌሕክምናሃኪሞችንጨምሮ
 2. ህመምንበመቀነስበአካልጥንካሬ፣ ቅልጥፍናእናሚዛንላይየሰለጠኑፊዚካልትራፒስትባለሙያዎች
 3. ታካሚዎችእንደመብላት፣ልብስመልበስ፣ ገላመታጠብየመሳሰሉእንቅስቃሴዎችንየሚያለማምዱቴራፒስቶች
 4. የንግግርአለማማጅቴራፒስቶች፣ታካሚዎች፣ የንግግርእናየአእምሮየመቀበልችግራቸውንበመቅረፍከሰውጋርግንኙነትእንዲያገኙእገዛያደርጋሉ፡

መገልገያዎች

 • የአንገትእናየወገብውጥረት, በመመርመሪያመሳሪያዎች
 • ባዮዴክስሚዛን
 • ባዮዴክስ 4 ፕሮ የጡንቻጥንካሬሃይልእናቅልጥፍናመለኪያ
 • የአካልእንቅስቃሴ, ኤሮቢክስ፣ የመሮጫማሸን፣ ቋሚብስክሌቶችወዘተ
 • የክብደትስልጠናማሽን
 • ኢኤንዳይናሚክማሽን
 • የህመምመቆጣጠሪያየጡንቻመሸማቀቅወዘተመቆጣጠሪያማሽኖች
 • ዳያተርሚ/አጭርሞገድ/
 • የኤሌክትሪክማነቃቂያ
 • ኤክስትራኮርፖሪያልአጭርመገድቴራፒ
 • ኢንተርፈረንሻልቴራፒ
 • አልትራሳውንድ

አካላዊ ሕክምና

የንግግር ቴራፒ

የእለታዊተግባራትልምምድ

የማገገሚያ ሕክምና

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው