ውስብስብበሆነቴክኒክእናበላቀየህክምናእውቀትእንዲሁምጥበብሕክምናውንእንሰጣለን፡ የታካሚዎቻችንፍላጐትለይቶበማወቅማእከላችን
ከታይላንድእናከውጪአገርየሚመጡታካሚዎቻችንአስገራሚበሆነውጤትእንሸኛቸዋለን፡ ማዕከሉበአለምደረጃየፕላስቲክቀዶጥገናን፣ የፀጉርተከላእናሌሎችህክምናዎችንስታንዳርድከፍያደረገነው፡
የመልሶስራቀዶጥገናከአካልጉዳት፣ ከወሊድጋርተያይዞየተፈጠረየአካልቅርጽችግርየአካልእድገትችግር፣ ኢንፌክሽን፣ እጢእናሌሎችጋርበተያያዘችግርያለባቸውንታካሚዎችየአካልቅርጽየሚስተካከልበትህክምናነው፡ የመልሶማስተካከልቀዶጥገናሃኪሞቻችንበተለያዩንዑስዘርፎችስፔሻላይዝያደረጉናቸው፡