የኒውሮሳይንስ ማዕከል

በምሩንግራድ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል በነርቭ ሕክምና ብቃቱ የተመሰከረለት ተቋም ነው፡ ዘርፈ ብዙ የነርቭ ችግሮች ምርመራ፣ ቴራፒ፣ ቀዶጥገና እና ማገገም እንዲሁም ሕክምና እንሰጣለን፡

ሁለትዋናዋናቅርንጫፎችአሉ፡

የነርቭህክምና
በመድሃኒትሕክምናላይየተመሰረተየነርቭሕክምናየሚሰጥየነርቭእናየማስታወስችግርክሊኒክ
የነርቭቀዶጥገና
የነርቭቀዶጥገናየነርቭእናየአከርካሪችግሮችንበቀዶጥገናያክማል፡

ባለሙያ ቡድን

ከማስታወስ ችግር እስከ አንጐል ቀዶ ጥገና ስፔሻላይዝ ያደረጉ ከ25 በላይ የሚሆኑት የነርቭ ቀዶጥገና ሀኪሞች ያገኛሉ፡ ባለሙያዎቹቁጥርአንድበሆኑየታይላንድእናዩናይትድስቴትስ፣ ኢንግላንድ፣ ካናዳ፣ እናአውስትራሊያተቋማትየሰለጠኑናቸው፡
ቡምሩንግራድበርካታቁጥርያላቸውታካሚዎችወደጤናእንዲመለሱየሚያግዙየማገገምሐኪሞችእናቴራፒስቶችአሉት፡
 

የነርቭህክምና

የእነዚህየሕክምናክፍሎችሐኪሞችአናሰራተኞችየመጀመሪያደረረጃየነርቭችግሮችምልክቶችንበመርመርበሚያገኙትው ጤትመሠረትወደነርቭቀዶጥገናሐኪምታካሚውንሊመሩይችላሉ፡
የነርቭሳይንስማእከሉሁለትበከፍተኛደረጃስፔሻላይዝያደረጉክሊኒኮችአሉት፡
 
 • የስትሮክክሊኒክ– የስትሮክክሊኒካችንበስትሮክበሽታሕክምናበአርአያነቱበጄሲአይአውቅናንያገኘሲሆንበዚህምየሆስፒታሉፕሮግራሞችየአለምአቀፍስታንዳርዶችንእንዲያሟሉእናየዩኤስንየክሊክመመሪያዎችየጠበቁመሆናቸወተመስክሮላቸዋል፡ክሊኒኩየአስኬሚክእናየሄሞራጂክ (የደምመቋጠር) የስትሮክችግርላይየጠበቀልምድአለው፡e.

 • የማስታስችግርክሊኒክ፡– የማስታስየጤናእክልክሊኒካችንየማስታወስችግርርእንዲሁምየአለዛይመርችግርካለባቸውህመምተኞችጋርየመስራትየካበደልምድአለው፡
 • የፓርኪንሰስበሽታእናየአካልእንቅስቃሴመታወክክሊኒካችን–ዘርፈብዙየምርመራእናየሕክምናአገልግሎቶችንበፓርኪንሰስበሽታእናየሰውነትእንቅስቃሴየመታወክችግርላለባቸውሕመምተኞችይመጣል፡

የነርቭቀዶጥገና

ማዕከላዊ የአካል ጉዳት ላለባቸው የነርቭ ሕመምተኞች የታመሙላቸው ማእከሉ ማማከር እና ለእነሱ ለማስታወቅ የቀዶ ጥገና ባለሙያዎችን ያቀርባል. በእነዚህ ቀዶጥገና ሃኪሞች በተደጋጋሚ ከሚሰጡት ሕክምናዎች መካከል የህብለሰረሰር ኪንታሮት፣ የአንጐል እጢ፣ እናየአከርካሪመታወክይገኙበታል፡ እነዚህህመሞችለህይወትአስጊእንደመሆናቸውስፔሻሊሰቶቻችንየታካሚዎችንደህንነትእናጥቅምበጠበቀመልኩየሚሰጥህክምናንይመርረጣሉ፡ የስራእናየአካልእንቅስቃሴቴራፒስቶችቡድንከህመምዎበሚያገግሙበትወቅትአስፈላጊውንመመሪያየሚሰጥዎትከመሆኑምበተጨማሪህመምዎንእንዴትማስተናገድእንዳለብዎምክርይለግስዎታል፡ የነርቭማዕከሉከሆስፒታሉ በማእከሉያሉትነርሶችለስትሮክእናየሚጥልበሽታታካሚዎችእናቤተሰቦቻቸውትምህርትበመስጠትስለጤናሁኔታዎእንዲያውቁናወደፊትእንዲጠነቀቁግንዛቤእንዲኖርዎትያደርጋሉ፡.
 • የአጠቃቀም ውል
  የነርቭስፔሻሊስቶቻችንበተጨማሪየማከተሉትበሽታዎችላይትኩረትያደርጋሉ፡
  • እራስ ምታት እና ማይግሪን
  • የሚጥል በሽታ
  • የእንቅስቃሴ መዛባት (ለምሳሌ የፓርኪንሰን በሽታ)
 • የበሽታዉ ዓይነት

  ምርመራቴክኖሎጂ


  የቡምሩንግራድየነርቭሳይንስማዕከልየነርቭችግሮችበምርመራየሚለይበትቴክኖሎጂአለው፡ ለምሳሌ
  • ኢኢጂ (ኤሌክትሮንሴፋሎግራፊ)
  • ኢኤምጂ (ኤሌክትሮማዮግራፊ)
  • ለሚጥል በሽታ ከፍተኛ የኢኢጂ ምርመራ/ክትትል
  • ኤምአርአይ እና ኤምአርኤ
  • ስፓይራልሲቲ/3ዲ ሲቲ
 • ማከም

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው