ኦፕታልሞሎጂ

የ አይን ሕክምና ማእከላችን ከአይን ጋር ለተያያዙ ችግሮች እና በሽታዎች ሕክምና እና እንክብካቤ ይሰጣል፡ አገልግሎቱ የስፔሻሊሰት ሙያን እስከሚጠይቁ ህክምናዎች ድረስ የተሟላ ነው፡ ማእከሉ ከአይን ጋር ከተያያዙ ሌሎች ዘርፎች የተሰበሰቡ የአይን ህክምና ባለሙያዎች እና በምርመራ እና ህክምና ጥቅም ላይ የሚውሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች እና ቁሳቁሶች የተሟላ ነው፡
 • መግለጫዎች
  የቡምሩንግራድ የአይን ማእከል ከአይን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ችግሮች በሚፈቱ ኤክስፐርቶች የተሟላ ሲሆን እነዚህ የአይን ችግሮች የሚከተሉትን ይጨምራሉ፡
   
  • የዓይን መጋረድ በሽታ
  • የዓይን ፕላስቲክ እና መልሶ የማስተካከል ቀዶ  ገና 
  • የዓይን በሽታ
  • የዓይነ ርግብ ህመም
  • የዓይን ሽፍታ/መቆጣት ህመም
  • የህጻናት የዓይን መድሃኒት እና ያልተለመደ የዓይን አቀማመጥ
  • የስብረታዊ ቀዶ ጥገና
  • ኒዩሮ-ኦፕታልሞሎጂ
 • ማከም
 • ምቹ አገልግሎቶች
  • Thirteen well-equipped ophthalmology examination rooms
  • Autorefractor
  • A-Scan (ultrasound biometry)
  • Fluorescein angiogram
  • Air tonometer
  • Ocular topograph
  • Endo laser (for glaucoma)
  • YAG laser
  • Excimer laser for refractive surgery
  • Selective laser trabeculoplasty for glaucoma
  • Rigid nasal endoscope for endoscopic dacryocystorhinostomy

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው