የጆሮ፣ የአፍንጫናየጉሮሮህክምናማዕከሉ

የጆሮ፣ የአፍንጫናየጉሮሮህክምናማዕከሉ ከጆሮአፍንጫናጉሮሮጋርለተያያዙየጤናእክሎችለህፃናትእናለአዋቂዎችይሰጣል፡ አገልግሎቶቹንከማማከርጀምሮእስከውስብስብየሆኑየኦቶላሪንጐሎጂስት፣ ኦዲዮሎጂስትየንግግርቋንቋፓቶሎጂስትእናበታካሚዎችየጆሮ፣ የአፍንጫናየጉሮሮሕክምናላይስፔሻላይዝባደረጉባለሙያዎችየሚሰጥቀዶጥገናይሰጣል፡

በሽታዎች እና የጤና ምርመራ

ከጆሮ፣አፍንጫናጉሮሮጋርየተያያዙበሽታዎችመርመራናህክምናማዕከሉየሚከተሉትንአገልግሎቶችጨምሮይሰጣል፡
  • የጆሮእናየመስማትየጤናእክሎችኦቲቲስ፣የጆሮሕመም፣የጆሮውስጥግፊት፣ የመስማትችግር፣ በጆሮላይየማቃጨልድምጽ
  • የአፍውስጥሕክምና፣ጉሮሮእናትናጋመታወኮችለምሳሌቶንሱል፣ ፋሪጂቲስ፣ የማያቆምሳለ፣ የድምጽመዛባትእናየታይሮድእቲመታወክ
  • ሪኒቲስማለትምከፍተኛየአፍንጫውስጥየስጋልባስማቃጠልሳይነስ፣አለርጂ፣ እናየማሽተትችግሮች
  • የጆሮ፣ አፍንጫእናጉሮሮካንሰርእናእጢዎች
  • ማንኮራፋትእናየእንቅልፍማጣትችግር

የማዳመጥ/የመስማት እና የማስተካከል ክሊኒክ ከመስማት፣

የሰውነትሚዛንእናከልጆችማቅለሽለሽጋርለተያያዙችግሮችሕክምናይሰጣል፡

የእንቅልፍ የላቦራቶሪ

>የመኝታ ላብራቶሪ ክፍሉ የእንቅልፍ ችግሮችን ማንኮራፋት እንዲሁም እንቅልፍ ማጣትንጨምሮይሰጣል፡

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው