ለምቾቱ ለሱቫርናቡሚ አለምዓቀፍ አየር ማረፊያ ወደ ቡምሩንግራድ ሆስፒታል ወይም በአቅራያው ለሚገኙ ሆቴሎች የማጓጓዣ አገልግሎተ እንሰጣለን የቪአይፐ አገልግቶች በተጨማሪም መዘጋጀት የሚችሉ ሲሀን ይህም አገልግሎት በአካል ተገኝቶ ታካሚውን መቀበል የኢሚግሬሽን ሂደት ማስፈፀም የዊልቸር ድጋፍ የሻንጣ ተሸካሚ አገልግሎትን ያጠቃልላል፡
በተጨማሪም ቪአይፒ እና ከፍተ|ኛ ዋጋ ያላቸውን ሁለት የክፍል አይነቶቸ መምረጥ ይችላሉ
ጥሩ ለሆነ የመታከሚያ ጊዜ ለማሳለፍ የቪዛ ግብዣ ደብዳቤ እና የአስተርጓሚ አገልግሎት እናቀርብልዎታለን፡
የህክምና አገልግሎት እና ማረፊያውን ቀጠሮ ልናስይዝለዎ እና ልናስመዘግብልዎ እንችላለን