ያግኙን

GECHASCHU TRADE AND SERVICE PLC

Medical Record Request

ከዚህ በፊት በቡምረንጋርድ ታካሚ ከነበሩ የህክምና ማህደሮን በ$25የዩኤስ በመክፈል ያገኛሉ።

ተጨማሪ መድሀኒት የማግኘት አገልግሎት

የቡም ረንጋርድ ታካሚ ከሆኑ ተጨማሪ መድሀኒት መጠየቅ እና ወደ ቤቶ መውሰድ ይችላሉ።

የታካሚ ዝውውር


ሀኪም ከሆኑ ወይም ድርጅት እና ታካሚን ማዘዋወር ቢፈልጉ እባክዎን ስለ ታካሚዎቻችን ዝውውር መርሀ ግብረ መረጃ ያግኙን

ከታካሚዎችዎ ጋር ያሎትን ግንኙነት እናከብራለን እና ግንኙነቱን ለመክፈት, አብሮ ለመስራት እና ለመተባበር ዝግጁ ነን. ታካሚው ሊክ እንደ መጀመሪያ ሀኪሙ/ሟ እንደሚመለከቱአችሁ እናውቃለን— በ ቡመረንጋርድ አለም አቀፍ ሆስፒታል ከታየ በኋላ ታካሚው ወደ እናንተ ተከታታይ ክትትል ይመለሳል ብለን እናምናለን፡

ታካሚዎች ጥሩ ጥራት ያለው ክትትል እንዲየገኙ ወደ <41/>ሪፈራል የዝውውር መርሀ ግብረ እንዲመዘገቡ እናበረታታለን፡. 

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው