የአሜሪካን ቴሌቭዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና የዘጋቢ ፊልም አዘጋጁ ሞርጋን ሱፐርሎክ ወደ ቡምሩንግራድ በአንድ ወቅት ተገኝቶ ነበር
ወደ ሆስፒታ ከመጣ በኋላ ስፐርሎክ ለሰከንዶች ያህል ከጠበቀ በኋላ ከሀኪሙ ጋር የተገናኘ ሲሆን በምርመራ ወቅት ምናልባት ኤምአርአ|ይ ምርመራ ሊያስፈልገው እንደሚችል ተነግሮት ነበር፡ ከኤምአርአይ ምረመራ በኃላ ወዲያውኑ ወደላይኛው ፎቅ ውጤት ለማወቅ በመሄድ በሃኪሙ ያለምንም መዘግየተ ውጤቱን ማግኘት ችሏል፡ በዛው ቀን ላለበት ችግር የቀዶ ጥገና እንደማያስፈልገው እና የደም ስሮቹን ለማነቃቃት የሚያስፈልገው ቀለል ያለ የሰውነት እንቅስቃሴ ብቻ መሆኑን ተነግሮታል፡