የነረስ አሳሽ፡- ለካንሰር ህሙማን የጓደኛ የምክር እና የድጋፍ አገልግሎት
“ተመርምሮ የካንሰር በሽተኛ ሆኖ መገኘት በህይወት ውስጥ እጅግ በጣም ከፍተኛ ስሜት የሚፈጥር ሲሆን በዚህ በሽታ የተጠቁ ህሙማን ከምንም በላይ ተመርምሮ የካንሰር በሽተኛ መሆናቸውን ካወቁ ከምንም ተስፋ የሚቆርጡና ከባድ ህይወት እንደሚሆንባቸው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለህሙማን አስፈላጊ እና ተገቢ እገዛ ማድረግ ከሁኔታው ጋር ስምምነት ለይ እስከሚደረስ ድረስ ተገቢ እንክብካቤና ድጋፍ መስጠት ዋና ተግባሬ ነው፡፡”- ኬ. ናታሱክታ (ማም...