ዜና እና የመገናኛ ዘዴዎች

የጡት ካንሰር: ከምታስቡት በላይ የመንገዱ መጨረሻ ርቋል፡፡

ካንሰር ለበርካታ ሰዎች አስፈሪ ቃል ነው፡፡ ሆኖም ለሴቶች የጡት ካንሰር የሚለው በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ሴትነት ጋር በተያያዘ አናቶሚ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ ሲሆን የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም ሊከሰት ይችላል፡፡ ምንም እንኳን የዚህ ክስተት እድል 1/1000 ሲሆን ይህም በሴቶች 1/8 ጋር ሲነፃፀር ይሆናል፡፡

የ2011/12 የህክምና ኖቤል ሽልማት፡ ኦክስጅን መለየት እና ለካንሰር ማጥፋት መፍትሔ

ምናልባም እያንዳንዱ ሰው እንደሚያውቀው ኦክስጅን ለሰው ልጆች ኑሮ እና ደህንነት ወሳኝ ነው፡፡ ሆኖም ከኦክስጅን መጠን ለውጥ ሴሎቻችን እንዴት ለይተው ይላመዳሉ? የ2011/12 የህክምና ኖቤል ሽልማት ለዚህ ግኝት የተሰጠ ሲሆን የካንሰርን ችግር ለመፍታት አዲስ ፍንጭ ይሰጣናል ፀረ - ቪኢጂኤፍ ህክምና ሽልማቱ በጋራ ለዊሊያም ኬሊን ጄአር ሀርቫድ ዩንቨርስቲ፣ ሰርፒተር ራትክሊፍ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ እና ግሬጅ ስሜንዛ ጆዋን ሆፕኪን ዩኒቨርስቲ ሴሎች የኦክስጅ መኖርን...

ከመጪው ጨዋታ ቀያሪ ጋር ይገናኙ፡ ሀሰተኛ ዲኤንኤዎች የሚጠገኑበትን መንገድ የሚያጠቁ መድሃኒቶች በዎው ኢንተርናሽናል ኤክስፐርቶች ESMO 2011/12

የኦንኮሎጂ ሕክምና የአውሮፓ ማህበረሰብ አመታዊ ስብሰባ የኦንኮሎጂ ኤክስፖርቶች ከመላው ዓለም ታላቅ ስብሰባ ነው፡፡ በየዓመቱ ተመራማሪዎች እና ሀኪሞች ግኝታውን እና ልምዳቸውን ለመጋራት ለካንሰር ታካሚዎች፣ ለካንሰር በሽተኞች ለማቅረብ ይሰበሰባሉ፡፡ ኢኤስኤምኦ 2011/12 ፒኤአርፒ የምርምር ግኝቶች ተሳታፊዎችን በጣም አስገርሟል፡፡

ከአድማስ ባሻገር፡ አዲስ ሕይወት ከሆሪዞን የክልል ካንሰር ማእከል ህክምና በኋላ፡፡

የአድማስ ባሻገር ምልክቶች ያለንን ተስፋ የሚያስቀጥሉ እና የሚወክሉ መሆናቸውን ሳይገልፁ ስለ አዲሱ የሆራይዘን የክልል ካንሰር ማእከል ሎጎ ማውራት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡

በካንሰር ባሕር: ሐኪምዎ የእርስዎ አሳሽ

የባህር ተጓዦች በጉዟቸው ሂደት መድረሻቸው ወይም ፈለጉበት መዳረሻ እንዲደርሱ ካርታ እንደሚረዳቸው ሁሉ፤ በሆይራዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከልም የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች ወይም የሕክምና ሰራተኞችም በተመሳሳይ መልኩ የሚያደርጉት ወይም የሚሰጡት የህክምና ምርመራዎች እና መመሪያዎቻቸውም ታካሚዎች ወይም ታማማዎች ወደሚፈለጉ መልካም ጤንነታቸው እንዲመለሱ ተገቢ መስመር በመስጠት ከፍተኛ እገዛ ደርጋሉ፡፡ ‹‹ወደ ማእከሉ የሚመጣው ማንኛውም ታካሚ ወይም ታማሚ በህመም...

ስለ ካንሰር የአእምሮ አስተሳሰብ: አዎንታዊ አስተሳሰብ ነፃ ሊያደርግዎት ይችላል፡፡

‹‹አዎንታዊ አስተሳሰብ መከተል ከባድ የኑሮ ጫና የሚያስተካክል፣ ሁልግዜም ጤናማ አኗኗር መኖር እንደሚቻል የታመነ በመሆኑ በካንሰር በሽታ ቢጠቁ እንኳ ከዚህ አስቀያሚ በሽታ አንድ ቀን መዳን እንደምቻል እና በአግባቡ ከበሽታው ተፈውሰው መደበኛ ጤናማ ህይወት መምራት እንደሚችል እንድናምን ወይም እምነት እንዲኖረን ይረዳናል፡፡››

ለካንሰር የጨረራ ሕክምና: - መሠረተ ቢስ ፍርሃት ፡፡

“የጨረራ ሕክምና ምንም አያምም ኤክስ ሬይ ከማድረግ የተለየ አይደለም፡፡ የህክምናው ቆይታ በታካሚው ሁኔታ ላይ በመመርኮዝ ይለያያል። የፕሮስቴት ካንሰር ስምንት ሳምንታት ሊወስድበት ይችላል ፣ የጡት ካንሰር ግን ስድስት ሳምንቶች ፣ እንዲሁም የሳንባ ካንሰር ከስድስት እስከ ሰባት ሳምንታት ሊወስድ ይችላል ፡፡ የታካሚው ጤናማ ሕዋሳት በጨረሩ ጉዳት እንደማይደርስባቸው ለማረጋገጥ የጨረር ሕክምና በረጅም ጊዜ ውስጥ እያለፈ እያለፈ ሊሰጥ ይችላል። “ እነዚህ ሁልጌዜ...

ረዳት እጆችና የሚያድን ሙቀት

“ከገቡበት ጥልቅ እንቅልፍ እንኳ መንቀት ያስፈልጋል፡፡ እጅግ ውድ የማስታወስ ችሎታቸውን በሚነፍጉበት ጊዜ ወይም በሚያጡበት ጊዜ ሌላው ቀረተው እጅግ በሕይወትዎ የሚወዱትን ወይም የሚያፈቅሩትንም ማስታወስ አይችሉም፡፡ ለሕይወት እጅግ አስጊ ከሆነ በሽታ ጋር ግብግብ ይገጥማሉ፡፡ አንድ ሰው በፍርሀት እጅ መስጠት ወይም በችሎታቸው በሙሉ ለመዋጋት መወሰን ያለበት ጊዜ አለ ፡፡

ቆንጆ ህመም፡- የታማሚዋ ጉዞ በኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና

“ምንም እንኳ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ይህን የመረጥኩበት በጣም ጥሩ ምክንያቶች አሉኝ፡፡ ወደ ሴት ልጄ ለመመለስ ስለምፈልግ እና የልጅ ልጄን በድጋሚ ለማየት ነው፡፡ ሕክምናው በጣም በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ግን ቆንጆ ነው፡፡”

Displaying results 10-18 (of 34)
 |<  <  1 - 2 - 3 - 4  >  >| 

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው