ኬር ዎርልድ

ቡምረንጋርድ አለም አቀፍ ሆስፒታል

አሜሪካ መሰረት ካደረገው አለምአቀፍ ጥምረት ህብረት( JCI) እውቅና ያገኘ የመጀመሪው የኤስያ ሆስፒታል ሲሆን፡ቡምረንጋርድ በባንኮክ ነው ፡ በደቡብ ኤስያ ውስጥ ካሉ ታላላቅ ሆስፒታሎች መካከል አንዱ ነው፡ ከ 40 በላይ የልምምድ ማእከል ያለው ነው፡ ቡምረንጋርድ እጅግ ጥራት ያለው ምርመራ ፤ከፍተኛ እንክብካቤ ያለው አገልግሎት በ አንድ ጊዜ የህክምና ማእከላችን አቅርቧል፡

ቁጥር አንድ በጣም ታማኝ ታይላንድ ውስጥ የሚገኝ ሆስፒታል ነው፡

ልዩ እንክብካቤ

1200 ሀኪሞች፣ቀዶ ጠጋኝ እና አማካሪዎች፣ወደ 220የሚሆኑ የዩኤስ ቦርድ ማረጋገጫ ያገኙ በመሆኑ ፣አቅርቦቱን የምዕራቡ ዓለም አንዲሁም ከለልላ የተለያየ አለማት ክፍል ለሚመጡ ታይላንድ ዉስጥ ለሚኖሩ የዉች ዜጎች እና የቀጠናው ትልልቅ የንግድ ሰዎች ጭምር   ምርጫ አድርገዉታል

ዜና እና የመገናኛ ዘዴዎች

ለእርሶ ትክክለ;ኛ የሆነውን የ ክትትል ጥቅል ይምረጡ

ይህንን አባባል ሠምተው ያውቃሉ, “በትንሹ መከላከል እንደ መድሀኒት ኩሬ ይቆጠራል”? ክትትል ማድረግ ደህና እንደሆኑ ለሚሰማቸው አንዱ ቀድሞ መከላከያ መንገድ ሲሆን እንደ ተነደፈው በ ሂደት አጠቃላይ ጤናን ለመገምገም እና ማንኛውም አጋላጭ ሁኔታ ሲኖር ትልቅ ችግር ከመሆኑ በፊት ለማግኘት ነው፡በ መደበኛ…

የርሆቦት-እርዳታ እና የአከርካሪ ቀዶጥገና ቅኝቶች

በርሆቦት የታገዘ ቀዶ ህክምና ላይ የቡምሩግራንድ ሐኪሞች ጥንቃቄ አና ብቃት ጋር ተዳምሮ የአከርካሪ ቀዶጥገና ከ ትክክለኛ ቡሎን ተከላ ሙያ አስከ አነስተኛ ቀዶ ህክምና እና 2ዲ x-ray ከ O-arm መቃኛ ጋር ከ 2013 ጀምሮ አቅርቧል፡ቡምረንጋርድ ባለፉት 5 አመታት ከ 500 ለማያንሱ ሰዎች በዚህ መንገድ ህክምና ሰጥቷል፡

ማገገሚያ ማእከል

ቫይታልላይፍ በህክምና ላይ የተመሰረተ አስፈላጊ ክሊኒክ በበሽታ መከላከል ላየ ያተኮረ ፣ጤናን በማሻሻል እና ማገገሚያ በኤስያ የመጀመሪያው ነው፡ከበሽተኞች ጋር ከ17 አመት በላይ የ ተረጋገጠ የስኬት ሪከርድ አለን፡አለም አቀፍ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ፣የተሸለ ክትትል እና የረቀቀ ህክምና ፤በቫይታልላይፍ ያሉ አባላት አላማቸው የተለወጠ የተነቃቃ እና የታደሰ እርሶን መግለጥ ነው፡

ለበለጠ መረጃ ወኪሎቻችንን ያናግሩ
ወኪል በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለዉን ሕጋዊ ወክላቺን በመጠየቅ ማንኛዉንም አይነት የሆስፒታሉን መረጃ አንዲሁም የጉዞ አና የቀጠሮ አገልግሎትን ያለምን ክፍያ ማግኘት ይችላሉ.ወኪሎቻችን በእርሶ ቃንቃ ስለሚናገሩ እጅግ አርገው ሊረዱዎት ዝግጁ ናቸው